Jump to content

ጆን ታይለር

ከውክፔዲያ
ጆን ታይለር

ጆን ታይለር (እንግሊዝኛ: John Tyler) የአሜሪካ አስረኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1841 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የላቸውም ነበር። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1845 ነበር።