ጆን ክዊንሲ አዳምስ

ከውክፔዲያ
ጆን ኩይንሲ አዳምስ

ጆን ኩይንሲ አዳምስ (እንግሊዝኛ: John Quincy Adams) የአሜሪካ ስድስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1825 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ካልሆውን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን እና ናሽናል ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1829 ነበር።

ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]