ገነተ ማርያም

ከውክፔዲያ
ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
ገነተ ማርያም

[[ስዕል:ገነተ ማርያም ቤተርክስቲያን|250px]]
ገነተ ማርያም ቤተክርስቲያን
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም {{{ሌላ ስም}}}
ዓይነት አለት ውቅር
አካባቢ**
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን 13ኛ ክ.ዘ. ማብቂያ 
ገነተ ማርያም is located in ኢትዮጵያ
{{{alt}}}
ገነተ ማርያም
ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍልገነተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን በዓፄ ይኩኖ አምላክ የታነጸ፣ እንደ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከወጥ ድንጋይ የተቀረጸ ነው። የሚገኘውም ከላሊበላሰሜን-ምሥራቅ አቅጣጫ፣ ፳፬ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በድሮው የወልዲያ- ላሊበላ መንገድ አጠገብ ነው።

ቤተ ክርስቲያኑ ፳፬ የውጭ እና ፬ የውስጥ አምዶች፣ ፳፬ መስኮቶች እና ፫ በሮች አሉት። [1] በዚህ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙት ስዕሎች በጥንታዊነታቸው ቀደምትነት ያላቸው ሲሆን በትክክልም ጊዜያቸው ይህ ነው ተብሎ ለመታወቅ ይመቻሉ።

ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ http://beteabrahaminn.com/Genete%20Mariam.htm