ጊዛ ሜዳ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

የጊዛ ሜዳ የጊዛ ሃረሞች ጣቢያ የሚገኝበት ሜዳ ነው። በካይሮ ዙሪያ በግብጽ አገር ይገኛል። ታላቁ ሃረም (ታላቁ ፒራሚድ) በዚህም ሜዳ ሲገኝ፣ በጥንት ዘመን ከከበሩት ከ«ሰባቱ የዓለም ድንቆች» መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የቆየው እሱ ብቻ ነው። ከሃረሞች ጭምር ብዙ ሌሎች መቃብሮችና የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ እዚህ ይታያሉ።

SphynxTourists.JPG
All Gizah Pyramids.jpg
Giza pyramid complex (multilingual map).svg