Jump to content

ጋርፊልድ

ከውክፔዲያ
ይሄ መጣጥፍ ስለ አሜሪካዊ ካርቱን ድመት ነው። ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት፣ ጄምስ ጋርፊልድ ይዩ።

ጋርፊልድ (እንግሊዝኛ: Garfield) የኮሚክስ ተከታታይ እና የቴሌቪዥን ተከታታዮች ስለ የብርቱካናማ ድመት ነው። ከ2004 እ.ኤ.አ እና ከ2007 እ.ኤ.አ ሁለት ፊልሞች ነበሩ።