ጋስቶን ራሚሬዝ
Appearance
ጋስቶን ራሚሬዝ |
|||
---|---|---|---|
ጋስቶን ራሚሬዝ ለኡራጓይ ሲጫወት፣ 2014 እ.ኤ.አ.
|
|||
ሙሉ ስም | ጋስቶን ኤዘኪል ራሚሬዝ ፔሬይራ | ||
የትውልድ ቀን | ኅዳር ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ፍራይ ቤንቶስ፣ ኡራጓይ | ||
ቁመት | 183 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
2005–2008 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2008–2010 እ.ኤ.አ. | ፔኛሮል | 30 | (6) |
2010–2012 እ.ኤ.አ. | ቦሎኛ | 58 | (12) |
ከ2012 እ.ኤ.አ. | ሳውዝሃምፕተን | 44 | (6) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
2009 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ (ከ፳ በታች) | 3 | (0) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ | 31 | (0) |
2012 እ.ኤ.አ. | ኡራጓይ ኦሎምፒክ | 5 | (2) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፫ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ሰኔ ፳፩ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ጋስቶን ኤዘኪል ራሚሬዝ ፔሬይራ (ኅዳር ፳፫ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለሳውዝሃምፕተን ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።