ጌራርዶ ቶራዶ
Appearance
ጌራርዶ ቶራዶ |
|||
---|---|---|---|
ቶራዶ ለሜክሲኮ ሲጫወት
|
|||
ሙሉ ስም | ጌራርዶ ቶራዶ ዲዬዝ ዴ ቦኒላ | ||
የትውልድ ቀን | ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ሜክሲኮ ከተማ፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 173 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | አከፋፋይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1997-2000 እ.ኤ.አ. | ዩ.ኤን.ኤ.ኤም. | 33 | (1) |
2000-2001 እ.ኤ.አ. | ሲ.ዲ. ቴኔሪፌ | 36 | (1) |
2001-2002 እ.ኤ.አ. | ፖሊ ኤጂዶ | 32 | (0) |
2002-2004 እ.ኤ.አ. | ሴቪያ | 40 | (0) |
2004-2005 እ.ኤ.አ. | ሬሲንግ ሳንታንደር | 19 | (0) |
ከ2005 እ.ኤ.አ. | ክሩዝ አዙል | 223 | (13) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
1999 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ፳ በታች) | 5 | (0) |
ከ1999 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 127 | (6) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፳፬ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ግንቦት ፳፰ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
ጌራርዶ ቶራዶ ዲዬዝ ዴ ቦኒላ (ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. ተወለደ) ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን በአሁኑ ጊዜ የክሩዝ አዙል አምበል ነው።