Jump to content

ግልባጭ

ከውክፔዲያ

ግልባጭ የአንድ ጥገኛ አምክንዮ አረፍተ ነገር አባል አረፍተ ነገሮች ሲገለበጡ የሚገኝ አረፍተ ነገር ነው። በሒሳብ አጻጻፍ፣ የሚከተለው ዐረፍተ ነገር ቢሰጥ ግልባጩ እንዲህ ይሰፍራል

ዝናብ ከዘነበ፣ ሜዳው ይጨቀያል።

የዚህ አረፍተ ነገር ግልባጭ

ዝናብ ካልዘነበ ሜዳው አይጨቀይም።

እዚህ ላይ መረዳት ያለብን ዋናው አርፍተ ነገርና ግልባጩ የእውነት ዋጋቸው እርስ በርስ ጥገኛ እንዳልሆነ ነው። ማለት ዋናው አረፍተ ነገር እውነት ሆኖ ግልባጩ እውነትም ሆነ ውሸት ሊሆን ይችላል።

ደግሞ ይዩ፡