ግብጽኛ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው።

የግብጽኛ ጸባይ ከነዚሁ ቋንቋዎች ወላጅ ከ«ቅድመ-አፍሮ-እስያዊ» ብዙ እንደ ረሳ ይመስላል።

የተጻፈው «የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ» በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ።

ደሞ ይዩ፦[ለማስተካከል | ኮድ አርም]