ጓቴማላ ከተማ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
Montage Guatemala City2.jpg

ጓቴማላ ከተማጓቴማላ ዋና ከተማ ነው። በጥንት ከ1200 ዓም አስቀድሞ በነበረ ከተማ ካሚናልሁዩ ፍርስራሽ ላይ በ1768 ዓም ተመሠረተ።