Jump to content

ጓያ

ከውክፔዲያ

ጓያ የአትክልት አይነት ሲሆን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ነው። የሚሰራውም ከጓያ ዘር የሚሰራ የንፍሮ አይነት ነው።

በብዛት ከተመገቡት ግን ልምሻ ለሚባል በሽታ የሚያጋልጥ ነው። በህንድና በኢትዮጵያ ለብዙ ሰዎች የሰውነት ልምሻን አስከትሏል።

በዘሮቹ ውስጥ ልምሻውን የሚፈጥረው ጥንተ ንጥር («ODAP») ሲሆን፣ በምዕራብ እስያ አገራት ብዙ ODAP የሌለውን ትውልድ ለማስገኘት የማራባት መርሀግብሮች እየተካሄዱ ነው።[1]

  1. ^ https://www.croptrust.org/crop/grass-pea/