ጠርብ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጠርብግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል የተጠረበ እንጨት ነው። ይህ እንጨት በሚስማር ወይንም ሌላ ማያያዣ (ገመድ ሊሆን ይችላል) ከማገር ጋር እየተያያዘ እንዲቆም ይደረጋል።