ጠንበለል
Appearance

ጠንበለል ወይም ጠምበለል (Jasminum spp.) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አበባ ተክል ወገን ነው።
- እንታቡዬ / እንጣቡዬ (J. stans) በዚህ መደብ ውስጥ አለ።
በባህል መድሃኒት፣ የትኩስ ሥሩ ጫፍ ለአንቃር ብግነት ይኘካል። ቅጠሉም እንደ ሳሙና ይጠቀማል።[1] ቅጠሉም ቡቃያም ተደቅቆ ለቁስል ይለጠፋል።[2]
ቅጠሉም ለእባብ ነከስ ይኘካል። ቅጠሉም ተደቅቆ ለኮሶ ትል በውሃ ይጠጣል።[3]
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
- ↑ አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE Archived ጁላይ 31, 2017 at the Wayback Machine March 1976 እ.ኤ.አ.
- ↑ የፍቼ፣ ኦሮሚያ ባህላዊ መድሃኒት ጥናት 2006 ዓም ከዓቢዩ እኒየው እና ሌሎች፣ ጎንደርና አዲስ አበባ ኡኒቨርሲቲዎች ሥነ ፍጥረት ኮሌጆች
- ↑ በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አክሊሉ ለማ ተቋም