ጥር ፭

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጥር ፭ ቀን፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፳፭ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፪፻፵፩ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፪፻፵ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

፲፰፻፹፰ ዓ/ም የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የባቡር ኩባንያ የሀዲድ ሥራውን ውል ተፈራረመ።

ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ሪፖርተር፣ ኪንና ባህል - “ሳምንቱ በታሪክ”