ጥቁር ሰው
Appearance
| ጥቁር ሰው | |
|---|---|
| የቴዲ አፍሮ አልበም | |
| የተለቀቀበት ቀን | {፳፻፬ ዓ.ም. (ካሴትና ሲዲ) |
| ርዝመት | 58:48 ደቂቃ |
| ቋንቋ | አማርኛ |
| አሳታሚ | አዲካ ኮሚውኒኬሽን ኤንድ ኢቬንትስ እና ቤሌማ ኢንተርቴይመንት ኃ/የተ/የግ ማህበር |
ጥቁር ሰው በቴዲ አፍሮ በ፳፻፬ ዓ.ም. የወጣ የሙዚቃ አልበም ነው።
| የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ተ.ቁ. | አርዕስት | ርዝመት | |||||||
| 1. | «ምኒልክ» | 6:59 | |||||||
| 2. | «ስለ ፍቅር» | 5:42 | |||||||
| 3. | «ደስ የሚል ስቃይ» | 6:31 | |||||||
| 4. | «ተናነቀኝ» | 6:28 | |||||||
| 5. | «አይዘንጋሽ ልቤ» | 4:41 | |||||||
| 6. | «ኦ አፍሪካዬ» | 4:03 | |||||||
| 7. | «ቀላል ይሆናል» | 4:49 | |||||||
| 8. | «ህልም አይደገምም» | 5:25 | |||||||
| 9. | «ፀባይ ሰናይ» | 4:55 | |||||||
| 10. | «ፊዮሪና» | 4:53 | |||||||
| 11. | «ጨዋታሽ» | 4:09 | |||||||
፦
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |