ጨጨሆ (አልበም)
Appearance
| ጨጨሆ | |
|---|---|
| የአስቴር አወቀ አልበም | |
| የተለቀቀበት ቀን | {ታኅሣሥ ፲፮ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም.[1] |
| ቋንቋ | አማርኛ |
| አሳታሚ | ኤሌክትራ |
ጨጨሆ በ፳፻፫ ዓ.ም. የወጣ የአስቴር አወቀ አልበም ነው። አልበሙ የአስቴር ፳፫ኛ ሲሆን መጠሪያው የተወሰደው በጎንደር፣ ኢትዮጵያ ከምትገኝ መንደር ናት።[1]
| የዘፈኖች ዝርዝር | |||||||||
|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
| ተ.ቁ. | አርዕስት | ግጥም | ዜማ | ርዝመት | |||||
| 1. | «ጨጨሆ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:11 | |||||
| 2. | «አመሰግናለሁ» | ይልማ ገ/አብ | አስቴር አወቀ | 7:29 | |||||
| 3. | «ውሺ ዋሺ» | አስቴር አወቀ፣ ቴዎድሮስ ፀጋዬ | አስቴር አወቀ | 6:33 | |||||
| 4. | «ኩሉን» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:26 | |||||
| 5. | «ፍቅር አያልቅበት» | ይልማ ገ/አብ | አስቴር አወቀ | 5:02 | |||||
| 6. | «ከረሜላ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:23 | |||||
| 7. | «ይቻላል» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:07 | |||||
| 8. | «ስንዋደድ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 4:38 | |||||
| 9. | «ሰላም ነው» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:15 | |||||
| 10. | «ባባ ባባ» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:48 | |||||
| 11. | «ብቻዬን» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 5:06 | |||||
| 12. | «ጎንደር» | አስቴር አወቀ | አስቴር አወቀ | 6:12 | |||||
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |