ጫማ (የርዝመት አሀድ)

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጫማ አለም አቀፍ የርዝመት መለኪያ አሀድ ነው። በአለም ላይ ጫማ የተለያየ መጠን ያለው ቢሆንም በዋናነት የሚታወቀውን ከሌሎች የርዝመት መለኪያ አሀዶች ጋር ለማነጻጸር 1 ጫማ ከአንድ ሶስተኛ (0.3) ያርድ፣ 12 [[ኢንች]፣ 0.3.480 ሜትር ጋር እኩል ነው። ሌላው የጫማ አይነት የሰርቬይ ጫማ የሚባለው ሲሆን 1 የሰርቬይ ጫማ ከ0.3048006 ሜትር ጋር እኩል ነው።