Jump to content

ፈርን

ከውክፔዲያ

ፈርን እርጥበትና ጥላ ባለበት ቦታ የሚኖሩ አትክልት ናቸው። ቅጠልግንድስር አላቸው። እንዲሁም ቤት ለማስዋብ ይጠቅማሉ።