ፊን ማክ ብላጣ

ከውክፔዲያ

ፊን ማክ ብላጣአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ690 እስከ 670 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር።

የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት የፊን ዘመን ለ20 ወይም 22 ዓመታት ቆየ። የላውድ አቆጣጠሮች (1014 ዓም ተቀነባብሮ) እንዳለው 20 ነበር፣ እርሱንና የድሮ አቆጣጠር በመከተል፣ ይህ ከ690 እስከ 670 ዓክልበ. ድረስ ይሆናል። (በኋላ የታዩት ታሪኮች ግን ከዚያ በፊት ያደርጉታል።)