Jump to content

ፋክቶሪያል

ከውክፔዲያ
ቀ! (የ ቀ ፋክቶሪያል)
01
11
22
36
424
5120
6720
75,040
840,320
9362,880
103,628,800
151,307,674,368,000
202,432,902,008,176,640,000
251.5511210043 × 1025
503.0414093202 × 1064
701.1978571670 × 10100
1009.3326215444 × 10157
1711.2410180702 × 10309
4501.7333687331 × 101,000
1,0004.0238726008 × 102,567
3,2496.4123376883 × 1010,000
10,0002.8462596809 × 1035659
25,2061.2057034382 × 10100,000
100,0002.8242294080 × 10456,573
205,0232.5038989317 × 101,000,004
1,000,0008.2639316883 × 105,565,708
1.0248383838 × 1098101.0000000000 × 10100
1.0000000000 × 10100109.9565705518 × 10101
1.7976931349 × 10308105.5336665775 × 10310

ፋክቶሪያል በሂሳብ፣ ያንድ ሙሉ ቁጥር፣ ለምሳሌ «ቀ» (ፖዘቲቭ) ፋክቶሪአል ማለት በ «ቀ!» ሲመሰል፣ ትርጉሙም የተሰጠን ቁጥርና ከሱ በታች ያሉ ድርድር ቁጥሮች (እስከ 1) ተባዝተው የሚሰጡት ውጤት ማለት ነው።

ቀ! = ቀ*(ቀ-1)! = ቀ*(ቀ-1)*(ቀ-2)! =..... = ቀ.(ቀ-1).(ቀ-2).(ቀ-3).(ቀ-4).(ቀ-5) .....(3).(2).(1)

ለምሳሌ፦

የዜሮ ፋክቶሪያል ለየት ያለ ትርጉም ሲኖርው ውጤቱም 1 ነው ተብሎ በስምምነት ተተርጉሟል።