Jump to content
አማርኛ ውክፔድያን አሁኑኑ ማዘጋጀት ትችላላችሁ - ተሳተፉበት!

ፋዱጽ

ከውክፔዲያ

ፋዱጽ (Vaduz) የሊክተንስታይን ዋና ከተማ ነው።

መሃል ከተማው

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 5,300 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 47°08′ ሰሜን ኬክሮስ እና 09°32′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ13ኛ ክፍለ ዘመን አካባቢ እንደ ተመሠረተ ይታሥባል።