ፌስቡክ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
የፌስቡክ አርማ

ፌስቡክ facebook.com በፌስቡክ ኢንክ (facebook inc.) ድርጅት ስር የሚንቀሳቀስና የድርጅቱም ንብረት የሆነ ድረ ገጽ ነው። ድረ ገጹ ሰዎችን ከሚያውቋቸው ጋር የማገናኘት ተግባር አለው። የተከፈተው በፌብሩዋሪ 4 2004 እ.ኤ.አ. ነበር። እስከ 2006 እ.ኤ.አ. ባለው መረጃ መሰረት ማንኛውም ከ13 ዓመት በላይ የሆነ እና ኢሜል ያለው ግለሰብ መመዝገብ ይችላል።