ፍላግስታፍ፥ አሪዞና
Appearance
ፍላግስታፍ (Flagstaff) በኮኮኒኖ ካውንቲ፥ ሰሜን አሪዞና፥ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. ከተማው 52,894 ሕዝብ ሲኖረው የሰሜን አሪዞና ዩኒቨርስቲ አዚሁ ከተማ ይገኛል።
ፍላግስታፍ በ35°11'57" ሰሜን ኬክሮስ እና 111°37'52" ምዕራብ ይገኛል። የከተማው ጠቅላላ የመሬት ስፋት 164.8 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን ከዚሁ ውስጥም 0.1 ካሬ ኪ.ሜ. በውሃ የተሸፈነ ነው።
በ2000 እ.ኤ.አ. 52,894 ሰዎች ፣ 19,306 ቤቶች እና 11,602 ቤተሰቦች አሉ። የሕዝብ ስርጭት 321.2 በ1 ካሬ ኪ.ሜ.