Jump to content

አሪዞና

ከውክፔዲያ
{{{ግዛት_ስም}}} ክፍላገር
[[Image:{{{ግዛት_ባንዲራ}}}|125px]] [[Image:{{{ግዛት_ማኅተም}}}|100px]]
[[የ{{{ግዛት_ስም}}} ባንዲራ]] [[የ{{{ግዛት_ስም}}} ማኅተም]]
[[image:{{{ግዛት_ካርታ}}}]]
ዋና ከተማ [[{{{ግዛት_ዋና_ከተማ}}}]]
ትልቋ ከተማ [[{{{ግዛት_ትልቋ_ከተማ}}}]]
አገረ ገዥ [[{{{ግዛት_አገረ_ገዥ}}}]]
የመሬት ስፋት {{{ግዛት_መሬት_ስፋት}}} ካሬ ኪ.ሜ.(ከአገር {{{ግዛት_መሬት_ስፋት_ከአገር}}}ኛ)
የሕዝብ ብዛት {{{ግዛት_ሕዝብ_ብዛት}}}(ከአገር {{{ግዛት_ሕዝብ_ብዛት_ከአገር}}}ኛ)
ወደ የአሜሪካ ሕብረት

የገባችበት ቀን

{{{ግዛት_ሕብረት_ቀን}}} እ.ኤ.ኣ.
ላቲቲዩድ (ኬክሮስ) {{{ግዛት_ላቲቲዩድ}}}
ሎንግቲዩድ (ኬንትሮስ) {{{ግዛት_ሎንግቲዩድ}}}
ከፍተኛው ነጥብ {{{ግዛት_ከፍተኛ_ነጥብ}}}ሜ.
ዝቅተኛው ነጥብ {{{ግዛት_ዝቅተኛ_ነጥብ}}}ሜ.
አማካኝ የመሬት ከፍታ {{{ግዛት_አማካኝ_ከፍታ}}}ሜ.
ምዕጻረ ቃል {{{ግዛት_ምዕጻረ_ቃል}}}
ድረ ገጽ [{{{ግዛት_ድረ_ገጽ}}}]

አሪዞና (Arizona) በምዕራባዊ ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ክፍላገር ነው። ኒው ሜክሲኮዩታህኔቫዳካሊፎርኒያ እና ኮሎራዶ ያዋስኑታል።

የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በላይ በተካካይ መመረጥ ግን አይችሉም። የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በአስተዳዳሪ የሚመራ ሲሆን ለ4 ዓመት ሥልጣን ላይ ይቆያል። ያልተወሰነ ጊዜ መወዳደር ሲቻል ከሁለት ጊዜ በላይ ግን በተካካይ መመረጥ አይፈቀድም።

መልከዓ-ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

የአሪዞና መልከዓ-ምድር ልክ በደቡብ-ምዕራብ እንደሚገኙ ሌሎች ስቴቶች በረሃማ ነው።

ክልሎች (ካውንቲዎች)

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
አሪዞና ካውንቲዎች
ካውንቲ የተመሠረተበት ዓ.ም. (እ.ኤ.ኣ.) የመንግስት መቀመጫ
አፓቼ ካውንቲ 1879 ሴንት ጆንስ
ኮቻይስ ካውንቲ 1881 ቢስቢ
ኮኮኒኖ ክውንቲ 1891 ፍላግስታፍ
ሒላ ካውንቲ 1881 ግሎብ
ግራህም ካውንቲ 1881 ሳፎርድ
ግሪንሊ ካውንቲ 1909 ክሊፍተን
ላ ፓዝ ካውንቲ 1982 ፓርከር
ማሪኮፓ ካውንቲ 1871 ፊኒክስ
ሞሃቬ ካውንቲ 1864 ኪንግማን
ናቫሖ ካውንቲ 1895 ሆልብሩክ
ፒማ ካውንቲ 1864 ቱሳን
ፒናል ካውንቲ 1875 ፍሎረንስ
ሳንታ ክሩዝ ካውንቲ 1899 ኖጋሌስ
ያቫፓይ ካውንቲ 1862 ፕሬስኮት
ዩማ ካውንቲ 1864 ዩማ

ባንድ ጊዜ አሪዞና ከአሜሪካ ትልቁ የጥጥ አምራች ነበረ።

በ2004 እ.ኤ.አ. አሪዞና 5,743,834 የሚገመት የሕዝብ ብዛት አላት።

የዘር ክፍልፍል፦

  • 63.8% ነጭ
  • 25.3% ላቲን
  • 5% ቀይ-ህንድ
  • 3.1% ጥቁር
  • 1.8% ኤስያን
  • 2.9% ክልስ

ቋንቋ ክፍልፍል (እንደ 2000 እ.ኤ.አ.)፦

ጾታ፦

  • 49.9% ወንድ
  • 50.1% ሴት

ሃይማኖት፦

ኮሌጆችና ዩኒቨርስቲዎች

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስቴት ዩኒቨርስቲዎች