Jump to content

ፕሬስኮት፥ አሪዞና

ከውክፔዲያ

ፕሬስኮት (Prescott) በያቫፓይ ካውንቲአሪዞናዩናይትድ ስቴትስ የሚገኝ ከተማ ነው። በ2000 እ.ኤ.አ. የከተማው ሕዝብ ብዛት 33,938 ነበር። ከተማው የያቫፓይ ካውንቲ መቀመጫ ነው። ከ1863 እ.ኤ.አ. እሰከ 1867 ድረስ ወደ ቱሣን ከመለወጡ በፊት የአሪዞና ዋና ከተማ ነበር። በ1877 እ.ኤ.አ. ፕሬስኮት እንደገና የአሪዞና ዋና ከተማ ሆነ። በ1889 እ.ኤ.አ. ግን ዋና ከተማው ወደ ፊኒክስ፥ አሪዞና ተለወጠ።

መልከዓ-ምድር

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ፕሬስኮት በ34°34'6" ሰሜን እና 112°27'41" ምዕራብ ይገኛል። 96.6 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ ሲሸፍን ከዚህ ውስጥም 0.6 ካሬ ኪ.ሜ በውሃ ተሸፍኗል። 1,645.92 ሜትር ከባሕር ወለል በላይ ይገኛል።

የሕዝብ እስታቲስቲክስ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

በ2000 እ.ኤ.አ. 33,938 ሰዎች ፣ 15,098 ቤቶች እና 8,968 ቤተሰቦች በከተማው ይገኛሉ። የሕዝብ ስርጭት 353.5 በ1 ካሬ ኪ.ሜ.

እነዚህ የትምህርት ተቋሞች በፕሬስኮት ይገኛሉ፦