ፍራንሲስ ቤከን
Jump to navigation
Jump to search
ፍራንሲስ ቤከን (Francis Bacon) (1553-1618 ዓም.) የኢንግላንድ ፈላስፋና ሳይንቲስት ነበር። የሳይንስ ፍልስፍና እና የልማዳዊነት ፍልስፍና መሥራች ተብሏል።