ፍራንሷ ኦላንድ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
François Hollande (2015)

ፍራንሷ ኦላንድ (ፈረንሳይኛ፦ François Hollande) ከ2004 እስከ 2009 ዓም ድረስ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ነበር።