ፍትፍት ወይንም ፍርፍር ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚዘወተር የምግብ አይነት ነው። እሚሰራውም ከእንጀራ ወይንም ቂጣ ነው። ብዙ ጊዜ ፍትፍት የሚቀርበው ለቁርስ ነው።
ደግሞ ይዩ፦