ፎረፎር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

ፎረፎር የጭንቅላት ቆዳ ላይ የሚወጣና በበሰብስ ሕዋስ የሚመጣ በሽታ ነው። ስሙ ከጣልያንኛ forfora /ፎርፎራ/ ወይም ከሮማይስጥ furfur ፉርፉር እንደ ደረሰ ይመስላል።