ፐንጃብ፣ ሕንድ

ከውክፔዲያ
ፐንጃብ በሕንድ

ፐንጃብ በስሜን የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት። የክፍላገሩ ኗሪዎች በብዛት የፐንጃቢ ብሔር ሲሆኑ ዋና ቋንቋቸው ፐንጃብኛ፣ ሃይማኖታቸውም ሲኪዝም ነው።