ፐንጃብኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
ፐንጃብኛ የሚነግሩባቸው ቦታዎች

ፐንጃብኛ (ፐንጃቢ) በፓኪስታንና በምዕራብ ሕንድ አገር ክፍሎች የሚነገር ሕንዳዊ-ኢራናዊ ቋንቋ ነው።

አረብኛ ጽሕፈት ወይም በሕንዳዊ ጽሕፈት (ጉርሙኪ አቡጊዳ) ሊጻፍ ይችላል።