ፓሣው

ከውክፔዲያ
ፓሣው
Passau
ፓሣው
ክፍላገር ባየርን
ከፍታ 447 ሜ.
የሕዝብ ብዛት
   • አጠቃላይ 49,038
ፓሣው is located in ጀርመን
{{{alt}}}
ፓሣው

48°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°28′ ምሥራቅ ኬንትሮስ


ፓሣው (ጀርመንኛ፦ Passau) በዳኑብ ወንዝ ላይ በጀርመን አገር የሚገኝ ከተማ ነው። በጥንት የቦያውያን ነገድ ከተማ ቦዮዱሩም ሲሆን ሮማውያን በኋላ ባታዊያ አሉት።