ፕራያ

ከውክፔዲያ

ፕራያኬፕ ቨርድ ዋና ከተማ ነው።

የፕራያ ስፍራ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 99,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°03′ ሰሜን ኬክሮስ እና 27°59′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

የተመሠረተ በ1607 ዓ.ም. ሲሆን ዋና ከተማው ከሪቤይራ ግራንዴ (የዛሬ ሲዳዴ ቬልያ) በ1762 ዓ.ም. ተዛወረ።