Jump to content

ፕዮንግያንግ

ከውክፔዲያ

ፕዮግያንግስሜን ኮሪያ ዋና ከተማ ነው።

ቻንግዋንግ መንገድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 3,222,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,767,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 39°00′ ሰሜን ኬክሮስ እና 125°47′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።