ፖቶማክ ወንዝ

ከውክፔዲያ

ፖቶማክ ወንዝ በምስራቅ ሰሜን አሜሪካ የሚገኝ ወንዝ ነው። ይህ ወንዝ የዋሽንግተን ዲሲቨርጂኒያዌስት ቨርጂኒያ እና ሜሪላንድ ክፍለ ሃገሮችን ድንብር በከፊል ይወስናል። ፖቶማክ ከሁለት ክፍሎች ፈልቆ በመፍሰስ ዌስት ቨርጂኒያ ውስጥ ከተገናኘ በኋላ 665 ኪሎ ሜትር ተጉዞ ቼሰፒክ ቤይ እተባለ ቦታ ሰምጦ ይቀራል። በወንዙ ዙሪያ ወደ ፭ ሚሊዮን የሚጠጋ ሰው ኑሮውን መስርቶ ይገኛል።

የቀድሞ ስሙ «ፓቶሞወክ ወንዝ» ነበረ።