ፖ ወንዝ
Appearance
| ፖ ወንዝ | |
|---|---|
| የፖ ወንዝ | |
| መነሻ | ኮቲያን አልፕ ተራሮች |
| መድረሻ | አድሪያቲክ ባሕር |
| ተፋሰስ ሀገራት | ጣልያን ስዊስ ፈረንሳይ |
| ርዝመት | 652 km |
| የምንጭ ከፍታ | 2100 m |
| አማካይ ፍሳሽ መጠን | 1540 m³/s |
| የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 74,000 km² |
ፖ ወንዝ በስሜን ጣልያን አገር የሚፈስ ወንዝ ነው። ስሙ በሮማይስጥ ፓዱስ ወይም ኤሪዳኑስ ተባለ፣ ከዚያም በፊት በጥንታዊ ሊጉርኛ ቦዲንኩስ ተባለ።