19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛ ማለቱ በ19ኛው ክፍለ ዘመን የተደረሰ፣ የአህመድ ግራኝንና የአፄ ልብነ ድንግልን ታሪክ የሚያትት ድርሰት። እንዲሁም ስለ ኦሮሞ ታሪክ የሚዳስስ ታሪክ። በኮንቲ ሮሲኒ በ1899ዓ.ም. እንደታተመ ቀርቧል።

ምስሉ ላይ ወይም እዚህ [1] ላይ ቢጫኑ የመጽሐፉን ሙሉ ገጾች ማንበብ ይችላሉ