1 ስልማናሶር

ከውክፔዲያ
1 ስልማናሶር ያፈረሰውን ከተማ አቧራ ሲያፍሰስ (? ምንጭ አይሰጠም።)

1 ስልማናሶር (አሦርኛ፦ ሹልማኑ-አሻረዱ) ከ1278 እስከ 1249 ዓክልበ. ድረስ ግድም የአሦር ንጉሥ ነበረ። «ስልማናሶር» የሚለው አጻጻፍ በኋላ ዘመን ከብሉይ ኪዳን ስለሚታወቀው ሞክሼ 5 ስልማናሶር ነው።

ለዘመኑ 30 የሊሙ ዓመት ስሞች ሁላቸው ከሰነዶች ታውቀዋል።