2 ሻምሺ-አዳድ

ከውክፔዲያ

2 ሻምሺ-አዳድአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ6 ዓመታት (ከ1561 እስከ 1555 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቀዳሚው የ3 ኤሪሹም ልጅ ይባላል፣ ተከታዩም 2 እሽመ-ዳጋን ልጁ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።

ቀዳሚው
3 ኤሪሹም
የአሦር ንጉሥ
1561-1555 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
2 እሽመ-ዳጋን