3 ኤሪሹም

ከውክፔዲያ

3 ኤሪሹምአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ13 ዓመታት (ከ1573 እስከ 1561 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቀዳሚው የ2 ሻርማ-አዳድ ወንድም ይባላል፣ ተከታዩም 2 ሻምሺ-አዳድ ልጁ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።

ቀዳሚው
2 ሻርማ-አዳድ
የአሦር ንጉሥ
1573-1561 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
2 ሻምሺ-አዳድ