2 ሻርማ-አዳድ

ከውክፔዲያ

2 ሻርማ-አዳድአሦር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ለ3 ዓመታት (ከ1576 እስከ 1573 ዓክልበ. ገደማ) የአሦር ንጉሥ ነበረ።

የቀዳሚው የሹ-ኒኑዓ ልጅ ይባላል፣ ተከታዩም 3 ኤሪሹም ወንድሙ እንደ ነበር ይላል። ከዚህ ዘመን ምንም ሥነ ቅርስ ወይም ሌላ መረጃ የለንም።

ቀዳሚው
ሹ-ኒኑዓ
የአሦር ንጉሥ
1576-1573 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
3 ኤሪሹም