7 አንጠፍ

ከውክፔዲያ
ሰኸምሬ ሄሩሂርመዓት
የ7 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን
የ7 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1568 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ 6 አንጠፍ
ተከታይ ሰናኽተንሬ አሕሞስ
ሥርወ-መንግሥት 17ኛው ሥርወ መንግሥት


ሰኸምሬ ሄሩሂርመዓት አንጠፍላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ለአጭር ወራት ምናልባት 1568 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን እንደ ነበረ ይታመናል።

ስሙ ከአንድ የሬሳ ሳትን ሐውልት ብቻ ይታወቃል።

ቀዳሚው
6 አንጠፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1568 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሰናኽተንሬ አሕሞስ