Jump to content

6 አንጠፍ

ከውክፔዲያ

==

ኑብኸፐሬ አንተፍ
የ6 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን
የ6 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1574-1568 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ 5 አንጠፍ ?
ተከታይ 7 አንጠፍ
ባለቤት ንግሥት ሶበከምሳፍ
ሥርወ-መንግሥት 17ኛው ሥርወ መንግሥት
አባት 2 ሶበከምሳፍ

==


ኑብኸፐሬ አንተፍላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1574-1568 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።

ከዘመኑ የሆኑት አንዳንድ ጽሑፎች፣ ልዩ ልዩ ቅርሶች፣ መቃብርና የሬሳ ሳትን ሐውልት ይታወቃሉ። የቆጵቶስ አዋጅ በ፫ኛው አመቱ (1571 ዓክልበ. ግ.) የቆጵቶስ ቤተ መቅደስ ቄስ ቴቲ ወልደ ሚንሆተፕ ስለ ወንጀል ከሹመቱ ሻረው።

በአንዱ ቅርስ መሠረት ቀዳሚው 5 አንጠፍ ወንድሙ እንደ ሆነ ይታመናል።

ቀዳሚው
5 አንጠፍ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1574-1568 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
7 አንጠፍ