2 ሶበከምሳፍ
Appearance
==
ሰኸምሬ ሸድታዊ ሶበከምሳፍ | |
---|---|
የ2 ሶበከምሳፍ ሐውልት | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1577 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | 1 ሶበከምሳፍ ? |
ተከታይ | 5 አንጠፍ |
ባለቤት | ኑብኸዓስ |
ሥርወ-መንግሥት | 17ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሰኸምሬ ሸድታዊ ሶበከምሳፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1577 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ስሙ የሚታወቅ በተለያዩ ቅርሶችና ሐውልት ነው። በኋላ በ1121 ዓክልበ. በተጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ የ2 ሶበከምሳፍና የንግስቱ ኑብኸዓስ መቃብሮች በ1124 ዓክልበ. ተዘረፉ።
በሌላ ሥነ ቅርስ መሠረት ተከታዩ 5 አንጠፍ ልጁ እንደ ሆነ ይታመናል።
ቀዳሚው 1 ሶበከምሳፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1577 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 5 አንጠፍ |