5 አንጠፍ
Appearance
==
| ሰኸምሬ ወፕመዓት አንተፍ | |
|---|---|
| የ5 አንጠፍ ሬሳ ሳጥን | |
| የግብጽ ፈርዖን | |
| ግዛት | 1577-1574 ዓክልበ. ግ. |
| ቀዳሚ | 2 ሶበከምሳፍ ? |
| ተከታይ | 6 አንጠፍ |
| ሥርወ-መንግሥት | 17ኛው ሥርወ መንግሥት |
==
ሰኸምሬ ወፕመዓት አንተፍ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (17ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1577-1574 ዓክልበ. አካባቢ በሂክሶስ ዘመን የገዛ ፈርዖን ነበረ።
ስሙ የሚታወቅ በተለያዩ ቅርሶችና የሬሳ ሳትን ሐውልት ነው። በአንዱ ቅርስ መሠረት ተከታዩ 6 አንጠፍ ወንድሙ እንደ ሆነ ይታመናል።
| ቀዳሚው 2 ሶበከምሳፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1577-1574 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 6 አንጠፍ |