Jump to content

አድማሳዊ

ከውክፔዲያ
የ16:06, 31 ሜይ 2011 ዕትም (ከHgetnet (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

አድማሳዊ መስመር የምንለው ያለምንም ኩርባ ወደ ጎን ለጥ ብሎ የተዘረጋን መስመር ነው። በሌላ አነጋገር ዓቀበት ወይንም ቁልቁለት የሌለው መስመር ነው።