Jump to content

እንቁላል ቅርፊት

ከውክፔዲያ
የ23:49, 7 ማርች 2013 ዕትም (ከAddbot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ነጭ የዶሮ እንቁላል ቅርፊት

ቅርፊትእንቁላል ውጨኛው ክፍል ሲሆን በአንዳንድ የእንቁላል ዓይነቶች ላይ ጠንካራ ላይሆን ይችላል። በአብዛሀኛው ጊዜ ይህ አካል የሚገነባው ከፕሮቲን ማትሪክስ ሲሆን የተለያዩ እንደ ካልሺየም ካርቦኔት ያሉ የካልሺየም ውህዶችንም አጣምሮ ይይዛል።