Jump to content

ሲን-ሙባሊት

ከውክፔዲያ
የ02:22, 17 ጁን 2014 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)

ሲን-ሙባሊት ከ1725 እስከ 1705 ዓክልበ. ድረስ (ኡልትራ አጭር) የባቢሎን 5ኛ ንጉሥ ነበረ። አባቱን አፒል-ሲንን ተከተለው።

ለሲን-ሙባሊት ዘመን 20 ያህል የዓመት ስሞቹ ታውቀዋል። እንግዲህ በ፲፫ኛው ዓመት (1712 ዓክልበ.) ላርሳን እንዳሸነፈ፤ በ፲፮ኛውም ዓመት (1709 ዓክልበ.) ኢሲንን እንደ ያዘ ታውቋል። ይህ የኢሲን ምንግሥት ውድቀት ነበር።

የሲን-ሙባሊት ተከታይ ልጁ ሃሙራቢ ነበረ።

ቀዳሚው
አፒል-ሲን
ባቢሎን ንጉሥ
1725-1705 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ሃሙራቢ

የውጭ መያያዣ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]