ሄራክሌውፖሊስ
Appearance
ሄራክሌውፖሊስ ኸነን-ነሱት | |
በሄራክሌውፖሊስ የተገኘ የመቃብር ግድግዳ፣ 2170 ዓክልበ. ግድም | |
ሄራክሌውፖሊስ (ግሪክኛ፦ Ἡρακλεόπολις፤ ግብጽኛ፦ ኸነን-ነሱት) የጥንታዊ ግብፅ ከተማ ነበረ። በመጀመርያው ጨለማ ዘመን የ9ኛውና የ10ኛው ሥርወ መንግሥታት ዋና ከተማ ነበረ። በኋላ በቅብጢኛ ስሙ ህናስ፣ በዱሮ አረብኛ አህናስ፣ በዘመናዊ አረብኛም ኢህናሲያህ ተብሏል። ዛሬ ፍርስራሹ የቱሪስት መድረሻ ሆኗል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |