Jump to content

ሮበርት ኢርሊክ

ከውክፔዲያ
የ23:40, 4 ማርች 2015 ዕትም (ከCodex Sinaiticus (ውይይት | አስተዋጽኦ) ተዘጋጅቶ)
(ለውጡ) ← የፊተኛው እትም | «የአሁኑን እትም ለመመልከት» (ለውጡ) | የሚከተለው እትም → (ለውጡ)
ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ

ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ ጁኒየር (Robert Leroy Ehrlich, Jr.) አሜሪካ የሪፐብሊካን ፖለቲከኛና የሜሪላንድ አገረ ገዥ ነበር። ሮበርት ከ1994 እስከ 2003 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በኮንግረስ ውስጥ አገልግሏል። ሮበርት በኅዳር 16 ቀን 1950 (1957 እ.ኤ.አ) በአርበተስ ሜሪላንድ ተወለደ። ከ2003 እ.ኤ.ኣ. ጀምሮ እስካ ጥር 2007 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የሜሪላንድ ከንቲባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ግን በዲሞክራቱ ማርቲን ኦማሊ ተተክቷል።